ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት  ቤተሰቦች                                                  

ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ  ወንድማችን 15 ተጨማሪ መጻሕፍት አበርክቷል ። እስከአሁን 97 መጻህፍት ማሰባሰብ የተቻለ ሲሆን በጉባኤ ቤቱ መምህር በኩል 7 መጻሕፍት ተሰብስቧል።አንድ እህታችንም ሦስተ መጻሕፍት ለግሰዋል። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!

Comments powered by CComment