ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት  ቤተሰቦች

ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው የሆነ ወንድማችን 60 መጻሕፍት አበርክቷል ። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!

Comments powered by CComment