"እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42

ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።

1። የሰዶም ኀጢአት ምን ነበር ?

2. ትእቢት በምን ይገለጣል ?

3. አባቶች " ነጭ ለባሽ ትህትና የለውም" ይላሉ. ምን ለማለት ነው።

4። "ምን አይነት ሥራ ነው መስራት ያለብኝ። ለኔ የማይመጥነን ሥራ ምንድነው?

5.  እዚህ ጉባኤ ላይ ታናሽ  (ከሁሉ የሚያንስ ) ማን ነው ብንባል መልሳችን ምንድን ነው ? እንዴት?

Comments powered by CComment