ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው የሆነ ወንድማችን 60 መጻሕፍት አበርክቷል ። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
ጤና ይስጥልን የነቅዐ ህይወት ቤተሰቦች
ለጉባኤ ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለማሰባሰብ ከአቀድነው 108 መጻህፍት ውስጥ አንድ የእግዚአብሔር ሰው የሆነ ወንድማችን 60 መጻሕፍት አበርክቷል ። ወላዲተ-አምላክ በምግባር በሃይማኖት ታጽናልን!!!
ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።
(ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ። (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22 ቁ. 1.)
ከዚህ ኃይለቃል...
ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ 2 አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። 3 ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። 4 እርሱም መልሶ። ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1
ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት...
"እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42
ቀሲስሕብረትየሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣በስብከታቸውከዚህበታችያሉትንእናሌሎችጥያቄዎችን...
በመከራ ላሉ የተሰጠ የተስፋ መልእክት።
{youtube}https://youtu.be/ss8oae-j8lQ{/youtube}
{youtube}https://www.youtube.com/watch?v=ss8oae-j8lQ{/youtube}
Comments powered by CComment